gorebete

0:00
0:00
gorebete

ጓደኞቼ እስቲ ምከሩኝ ጭንቅ ጥብብ ሆኗል ጸንቷል ችግሩ ተጨንቀያለው ብቻየን እኔ የጎረቤት ልጅ ወድጄ ባይኔ ኑ ጓደኞቼ እስቲ ምከሩኝ ጭንቅ ጥብብ ሆኗል ጸንቷል ችግሩ ተጨንቀያለው ብቻየን እኔ የጎረቤት ልጅ ወድጄ ባይኔ ምነው ቢተውኝ ሃሜታው ቢቀር ጀማሪ ካልሆንኩ ውብ ልጅ ለማፍቀር ለምን ያዩኛል እንደበደለ የልጃቸው ፍቅር ጉድ አርጎኝ ሳለ ምነው ቢተውኝ ሃሜታው ቢቀር ጀማሪ ካልሆንኩ ውብ ልጅ ለማፍቀር ለምን ያዩኛል እንደበደለ የልጃቸው ፍቅር ጉድ አርጎኝ ሳለ ለሰበብ እንጂ አንዲት እይታ መቼ ሊሳነው ልቤ ተመታ ፈጠን በል ስለው አይሆንም ብሎ እዳ ከተተኝ አይኔ ቸኩሎ ለሰበብ እንጂ አንዲት እይታ መቼ ሊሳነው ልቤ ተመታ ፈጠን በል ስለው አይሆንም ብሎ እዳ ከተተኝ አይኔ ቸኩሎ ኑ ጓደኞቼ እስቲ ምከሩኝ ጭንቅ ጥብብ ሆኗል ጸንቷል ችግሩ ተጨንቀያለው ብቻየን እኔ የጎረቤት ልጅ ወድጄ ባይኔ ቁርማን መቅመሻ ሳላጣ ከጄ ከዳኝ ገላዬ ባይኔ ወድጄ በፍቅር መራድ ይቅር መንደዴ ነጋሪ ካጣ ሽሽኝ መውደዴ ቁርማን መቅመሻ ሳላጣ ከጄ ከዳኝ ገላዬ ባይኔ ወድጄ በፍቅር መራድ ይቅር መንደዴ ነጋሪ ካጣ ሽሽግ መውደዴ ዘመድ ይሰብሰብ ይግባው ችግሬ ሆዴን ይቅለለው ይውጣልኝ ዛሬ በምን አቅሜ እንዴት ልቻለው ዘዴ ዘይዱ ልገላገለው ዘመድ ይሰብሰብ ይግባው ችግሬ ሆዴን ይቅለለው ይውጣልኝ ዛሬ በምን አቅሜ እንዴት ልቻለው ዘዴ ዘይዱ ልገላገለው

1 Comments

Leave a comment

Author
1 year ago

User avatar
3.88k
Total plays
181
Followers
77
Following

You may also like