yekey dama

0:00
0:00
yekey dama

አይፍቀውም ውለታሽን ህሊናዬ አይክደውም ስጦታሽን ልቦናዬ አንደበቴ አይቀጥፍም ቃሌ አይታጠፍም ከቶ አይዛነፍም ለኔ የሆንሽልኝን እንዴት እረሳለው እስከ ዕለተ ሞቴ አስታውሰዋለው የኔነቴን ክብር የኔነቴን ግርማ ጤነኛ አይደለውም ከጠላሁሽማ ለፍቅር የከፈልሽው ውድ ዋጋ በክብር ይኖራል እኔው ጋ ልብሽ ይተማመን አይስጋ ዝም ይላል ወይ ሰውስ ጎረቤት ሰፈሩ ምን ነካሽ ጉድ ይላል ሀገሩ ጉድ ይላል መንደሩ ብከዳሽ ሰው አያረገኝም በጭራሽ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ ላልጠላሽ ቃል አለኝ ላልከዳሽ ቃል አለኝ ካላንቺ ማን አለኝ አይፍቀውም ውለታሽን ህሊናዬ አይክደውም ስጦታሽን ልቦናዬ አንደበቴ አይቀጥፍም ቃሌ አይታጠፍም ከቶ አይዛነፍም በእውነተኛ ልብሽ አንቺ እያፈቀርሽኝ እንዴት ይጠላኛል ብለሽ ጠረጠርሽኝ ውስጤን ባየሽልኝ ገብተሽ ባነበብሽው የመውደዴን መጠን ልኩን ባገኘሽው ምን ግዜም የማይጎል እምነቱን ባወቅሽው የልቤን ፅናቱን በተረዳሽልኝ ewnetun

3 Comments

Leave a comment

Author
1 year ago

Amazing 💎

1
User avatar
3.88k
Total plays
181
Followers
77
Following

You may also like