መጨረሻ የለውም
0:00
0:00
እኔ እኔ ነኝ ማንንም አልሰማም በራሴ ሙድ ምንቀሳቀስ አይነት ነገር ነኝ ብዬ አስባለው እና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው እናንተስ እንዴት ነው ትላላቹ ነገሩ ግራ ሚያጋባ ነው እዚ ስታስብ እዛ ነው ምን አይነት ነገር ነው ጭንቅላትህን ከፍ ማድረግ ነው እንዳለው ቱፓክ ስለዚ ሌፍት ራይት ማየት ነው ቺኪ ቺኪ እኔ ነኝ ወንድማቹ ባሳባቹ ተራመዱ አይደለም ነው አትበሉ ግባ ውጣ ታች ላይ ሙከራእንድ ሁለት ሶስት 4 ዓ 6 መጨረሻ የለውም
You may also like

Leave a comment
See track description ↑