bachu

0:00
0:00
bachu

ለይምሰል አይደለም ልቤ የሚወዳት አይ ልቤ እስከመቼም ቢሆን ምንጊዜም አይከዳት አይ ልቤ ተኩላ ተኩላ ስትሄድ እያየኋት አይ ልቤ መልኳን ይዛው ወጥታ ታዲይ እንዴት ልመናት አይ ልቤ አላምን አለና ልቤ አላምን አለና ተከተላት በሀሳብ ጠረጠረና አላምን አለና ልቤ አላምን አለና አላምን አላምን አላት ተከተላት አላስችልህ አለኝ ለባብሳ ስትሄድ እንዴት መከራ ነው ቆንጆ ሴት መውደድ ታዲያ እንዴት ልመናት ስትወጣ ተኩላ ልሂድ ልከተላት ሳይይብኝ ሌላ ሳይይብኝ ሌላ ቸገረ ነገሩ መላቅጡን አጣ ተይ አይባል ነገር ለባብሳ ስትወጣ ያየ በተመኛት ምን ታድርገው እሷ በል እመናት ልቤ ጨዋ ነው ቀሚሷ ጨዋ ነው ቀሚሷ አላምን አለና ልቤ አላምን አለና ተከተላት በሀሳብ ጠረጠረና አላምን አለና ልቤ አላምን አለና አላምን አላምን አላት ተከተላት እሷም ቆንጆ ናት አላምን ያየ አያልፋትም አላምን አላምን ወጥታ እስክትገባ አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ ልቤ አያምናትም አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ ልቤ አያምናትም አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ እሷም ቆንጆ ናት አላምን ያየ አያልፋትም ልቤ ወጥታ እስክትገባ አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ ልቤ አያምናትም አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ ልቤ አያምናትም አላምን ልቤ አያምናትም ልቤ

1 Comments

Leave a comment

Author
8 months ago

User avatar
3.88k
Total plays
181
Followers
77
Following

You may also like