amlake hoy
0:00
0:00
ፀንቼ መቆሜ ምህረትህ በዝቶ ነው (፪x) መውጣቴ መግባቴም ክንድህ ደግፎኝ ነው (፪x) አንድም ነገር የለም ከእኔ ነው የምለው (፪x) መላው እኔነቴ ኢየሱስ የአንተ ነው ጌታዬ የአንተ ነው ሃዘኔን ለውጠህ ደስታን ሰጥተኸኛል (፪x) መከራዬን ሁሉ አስረስተኸኛል (፪x) ሁሉን ማከናወን መፈጸም ፡ ታውቃለህ (፪x) እስረኛውን ፈተህ ትከብርበታለህ (፪x) አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት ሃዘኔን እረሳሁት ያስተከዘኝ ያጨለማው አልፎ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (፪x) ይሁን ያልከው ሁሉ ሆኗል በሕይወቴ (፪x) አሁንም አንተው ነህ የምትመራኝ ረድኤቴ (፪x) በምንም አልፈራም ተደግፌሃለሁ (፪x) አንተ ሁሉ ቻይ ነህ በጥላህ አርፋለሁ (፪x) አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት hazenen resaw ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ በአንተ ብርሃን ayew ፍቅሩ የማይለወጥ ወረትን አይወድም (፪x) እስከዛሬ ድረስ ሰልችቶኝ አያውቅም (፪x) በምህረቱ ብዛት እየደጋገፈኝ (፪x) እዚህ ደርሻለሁ እስቲ አመስግኑልኝ (፪x)
You may also like

Leave a comment