P Pink

ዕድል አምና ፍላጎቴ ሀሳቤ ሲሳካ የድንገት ህይወቴ ታድሶ ሲረካ ዕድሌን አሞገስኩ ፈንድቄ በደስታ ዳንኬራ መታሁኝ ቦርቄ በዕልልታ፡፡ ዘንድሮ በምኔው ያ ስሜቴ ጠፍቶ ቡረቃ ፍንጠዛ ደስታዬን ረሥ

P Pink
ዕድል
አምና ፍላጎቴ ሀሳቤ ሲሳካ የድንገት ህይወቴ ታድሶ ሲረካ ዕድሌን አሞገስኩ ፈንድቄ በደስታ ዳንኬራ መታሁኝ ቦርቄ በዕልልታ፡፡
ዘንድሮ በምኔው ያ ስሜቴ ጠፍቶ ቡረቃ ፍንጠዛ ደስታዬን ረሥ

2 Plays

16 Aug 2023

ዕድል አምና ፍላጎቴ ሀሳቤ ሲሳካ የድንገት ህይወቴ ታድሶ ሲረካ ዕድሌን አሞገስኩ ፈንድቄ በደስታ ዳንኬራ መታሁኝ ቦርቄ በዕልልታ፡፡ ዘንድሮ በምኔው ያ ስሜቴ ጠፍቶ ቡረቃ ፍንጠዛ ደስታዬን ረሥቶ ሐዘን ጥርጣሬ ብስጭት አክሎ መውጫ ማምለጫዬን ይፈልጋል ቶሎ፡፡ ዕድሌን እንደዛ አንዳላሞገስኩት በኵራት በደስታ አንዳልተቀበልኩት ዛሬስ ቁብም አጣሁ ከቶ ለመኖሩም ንቄ ትቼዋለሁ ጉዳይ ኣልለውም፡፡ የስሜቴ ለውጡ ምንድን ነው ሚስጥሩ? ማስረጃስ ምን ይሆን ዕድል ለመኖሩ? ስሜትና ዕድልስ አውነታነት አለው? ዕድል ወይስ ስሜት ቀዳሚው የቱ ነው?

1 Comments

Leave a comment

1 year ago

ዕድል አምና ፍላጎቴ ሀሳቤ ሲሳካ የድንገት ህይወቴ ታድሶ ሲረካ ዕድሌን አሞገስኩ ፈንድቄ በደስታ ዳንኬራ መታሁኝ ቦርቄ በዕልልታ፡፡ ዘንድሮ በምኔው ያ ስሜቴ ጠፍቶ ቡረቃ ፍንጠዛ ደስታዬን ረሥቶ ሐዘን ጥርጣሬ ብስጭት አክሎ መውጫ ማምለጫዬን ይፈልጋል ቶሎ፡፡ ዕድሌን እንደዛ አንዳላሞገስኩት በኵራት በደስታ አንዳልተቀበልኩት ዛሬስ ቁብም አጣሁ ከቶ ለመኖሩም ንቄ ትቼዋለሁ ጉዳይ ኣልለውም፡፡ የስሜቴ ለውጡ ምንድን ነው ሚስጥሩ? ማስረጃስ ምን ይሆን ዕድል ለመኖሩ? ስሜትና ዕድልስ አውነታነት አለው? ዕድል ወይስ ስሜት ቀዳሚው የቱ ነው?

You may also like